Yonas Negussie
Yonas Negussie

ስለ ደራሲው

ጸሐፊውን ይተዋወቁ

ዮናስ ንጉሤ - ከ20 ዓመታት በላይ በሀገር ውስጥ እና በባህር ማዶ አገልግሎት ዘርፍ የካበተ ልምድ

ዮናስ ንጉሤ፥ የመጀመሪያ ዲግሪውን በኢንፎርሜሽን ሲስተምስ እና ቴክኖሎጂ፣ ሁለተኛ ዲግሪዉን በገበያ አስተዳደር ከአዲስ አበባ ዩኒቨሲቲ እና በቢዝነስ አስተዳደር ከካምብሪጅ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ የተመረቀ ሲሆን፤ ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ በተለያዩ የአገልግሎት ዘርፎች ዉስጥ በሀገር ዉስጥ እንዲሁም በውጭ ሃገራት ያገለገለ እና እያገለገለ ይገኛል። በዚህም ከደንበኛ አገልግሎት አስተዳደር እና አተገባበር ጋር በተያያዘ ከተለያዩ የዉጭ ሃገር ዜጎችም ጋር በሙያው የመስራት እና የተግባር ልምድን አካብቷል።

የጸሐፊው የማሠልጥን ልምድ

01

የግል ባንኮች

02

እንግዳ ተቀባይነት

03

አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች