የደንበኛ አገልግሎት መመሪያ መጽሐፍ
ደንበኛሎጂ
ከልምድ ወደ ልኀቀት!
በእለት ተእለት የሰው ልጅ መስተጋብር የዳበረ የአገልግሎት አሰጣጥ ልምድ፣ እውቀት እና ልኅቀት
መጽሐፉን ይዳስሱ

የመጽሐፉ ዋና ሀሳብ
"ደንበኞች የማንኛውም ሥራ መሠረት ናቸው። ግን ልብ የሚነካ አገልግሎት መስጠት ብቻ በቂ አይደለም - ሥርዓት፣ ሙያዊ ክህሎት፣ እና የአሠራር ጥልቅ ግንዛቤን ይጠይቃል።"
Yonas Negussie

የሽፋን ምስሉ ፅንሰ ሀሳብ እና የደራሲው ልምድ
ደንበኛዎትን በሰላምታ ይቀበሉ
በእለት ተእለት የሰው ልጅ መስተጋብር የዳበረ የአገልግሎት አሰጣጥ ልምድ፣ እውቀት እና ልኅቀት
ደንበኛሎጂን ይቃኙ
ይህ መጽሐፍ በዘርፉ ከረጅም ዓመታት ተሞክሮ የተገኘ የእውቀት ውድ ሀብት ነው። በውስጡ የሚያገኙት፦
- 01
የደንበኛ ስሜትን የሚረዱበት ተግባራዊ መንገዶች፤
- 02
ውጤታማ የአገልግሎት ሂደቶች እና ቅደም ተከተሎች፤
- 03
ከእውነተኛ የሥራ ሁኔታዎች የተወሰዱ ተሞክሮዎች፤
- 04
ደንበኛን ለማስደሰት የሚጠቅሙ ዘመናዊ ልምዶች፤
- 05
ሙያዊ ጠባይ እና ከልምድ ወደ ልቀት የሚመሩ ስልቶች፤
ከመጽሐፉ ጀርባ ያለው ልምድ
ደንበኛሎጂ ቲዎሪ ብቻ አይደለም - በየቀኑ በሥራ ቦታ ሊተገበር የሚችል ተግባራዊ መመሪያ ነው። ለጀማሪ፣ ለተማሪ፣ ለአስተዳዳሪ እና ለባለሙያ በእኩል ጠቃሚ ነው።
የዮናስ ንጉሤ "ደንበኛሎጂ" መጽሐፍ፥ የኢትዮጵያን ባህላዊ የእንግዳ ተቀባይነት እሴቶች ከዘመናዊ የደንበኛ አገልግሎት መርሆች ጋር በማዋሃድ በኢትዮጵያ የንግድና አገልግሎት ዘርፍ ያለውን ክፍተት ለመሙላት የተፃፈ ወሳኝ መጽሐፍ ነው። መጽሐፉ ደንበኛ አገልግሎትን እንደ ተቋማዊ ባህል እና የዘላቂ ስኬት መሰረት አድርጎ ይወስዳል።
ዓለማየሁ ተክለ ማሪያም (ዶ/ር፤ ፕሮፌሰር) አ.አ.ዩ.

ስለ ደራሲው
ጸሐፊውን ይተዋወቁ
ዮናስ ንጉሤ - ከ20 ዓመታት በላይ በሀገር ውስጥ እና በባህር ማዶ አገልግሎት ዘርፍ የካበተ ልምድ
የጸሐፊው የማሠልጥን ልምድ
እንግዳ ተቀባይነት
አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች
ለድርጅትዎ
የሥልጠና እና የማማከር አገልግሎት
የደንበኛ አገልግሎት ሥልጠና እና የማማከር አገልግሎት ለባንኮች፣ ሆቴሎች እንዲሁም አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች
ስለድርጅት ሥልጠና ያማክሩንደንበኛሎጂ አካዳሚ - በቅርብ ቀን
የደንበኛ ሎጂ አካድሚ ዝርዝር መረጃዎች በቅርቡ ለተጠቃሚዎቻችን ይፋ ይደረጋሉ። መልእክቱ እንዲደርስዎት ከፈለጉ ኢሜይልዎን እዚህ ያስገቡ።

